ኦነግ ሸኔ ንፁኃንን ጨፍጭፎ መግደል ብቻ ሳይሆን ከ60 በላይ መኖሪያ ቤቶችን ማቃጠሉ ተገለጸ

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጎጎላ ቃንቃ ቀበሌ ነዋሪዎች በኦነግ ሸኔ እንደተጨፈጨፉ እና የሕወሓት ድጋፍ እንዳለው ተገልጾ በጥቃቱ ከንፁኃን ዕልቂት በተጨማሪ ከ60 በላይ የአርሶ አደሮች መኖሪያ ቤቶች መቃጠላቸውን እንዳረጋገጠ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል…

Source: Link to the Post

Leave a Reply