ኦነግ ሸኔ ከኦሮምያ ክልል በቶሎ ካልተወገደ ፋኖ መላው የአማራ ክልልን ሊቆጣጠር ይችላል።ሸኔ በኦሮምያ ፋኖ በአማራ ተሰማርተው ኢትዮጵያ የጦር አበጋዞች አገር እንዳያደርጓት ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

ፋኖ፣ፋኖን ከ50 ዓመታት በፊት ያዜመው ድምጻዊ  ካሣ ተሰማ አሁን ያለንበት ከስጋቱ ሁሉ በጣም ጧት ላይ ነን።ሆኖም ግን አስፈላጊው ስራ በመንግስትም ሆነ በህዝብ በትብብር ካልተሰራ ቀትርም ምሽትም ይመጣል።===============ጉዳያችን / Gudayachn===============አገር ከብሔራዊ የጦር ኃይሏ ውጭ ምንም ዓይነት አደረጃጀት ቢኖረው ሌላ በሺህ የሚቆጠር የጦር ኃይል እንዲንቀሳቀስ የማንም አገር ሕግ አይፈቅድም።የማንኛውም መንግስት አንዱና ዋናው ግዴታውም ሰላም እና ጸጥታ ማስከበር ነው።ጸጥታን ድህነት በተስፋፋበት፣የምጣኔ ሃብቱ በተጎሳቆለበት ሁኔታ በራሱ ከባድ ፈተና አለበት።ምክንያቱም በቀላል የጥቅማጥቅም ድለላ

Source: Link to the Post

Leave a Reply