ኦነግ የበቴ ኡርጌሳ ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲመረመር ጠይቋል።የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(አነግ) ባወጣው መግለጫ ቤቴ ኡርጌሳ በትወልድ ከተማው መቂ መገደሉን አገኘሁት ባለው መረጃ ማረጋገጡን…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/gdxzrNbd7axRl3lGMVygPjXTAkwtZ0Xf9h7epTpSZGDOEiZNX12hsu2tpX3a79BvbS6nSR_2dbXVmvZsQo1s8GGUIip8WHG-ucXHZj6Da-e-7436wEJU1aZa_j1Snx4_SSu0rmemv8xTRKcg7aL-MBDT5S2rt6mRlRHcFKJlEY9Q3-ofp7mlKaE3XWFGWWMwiQ2OKLr4QiYYYsOAKo_isnTxCmFjsxilZBCLS8tdjBR2jz417VwnRswcHUMoslMlQGbzAZpmQoWWrI3KOqgrrh8rAC5_oV5tTF8DY84MwWq5J1Exs84rzjS_VjiibPjDmriXfnRIzKsA11sFU4p4aA.jpg

ኦነግ የበቴ ኡርጌሳ ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲመረመር ጠይቋል።

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(አነግ) ባወጣው መግለጫ ቤቴ ኡርጌሳ በትወልድ ከተማው መቂ መገደሉን አገኘሁት ባለው መረጃ ማረጋገጡን ገልጿል።

የፖሊቲካ ኦፊሰር በሆነው አባሉ በቴ ኡርጌሳ ላይ ተፈጽሟል ያለው ዘግናኝ ግድያ ጥልቅ ሀዘን ውስጥ እንዳስገባው የገለጸው ኦነግ በነቁ የኦሮሞ ፖለቲከኞች እና በታዋቂ ሰዎች ላይ የሚደረገው ግድያ ቀጥሏል ሲልም አክሏል።

ሁኔታዎች አስቸጋሪ ቢሆኑም በግድያው ላይ ተጨማሪ ምርመራ ይደረጋል ሲል ኦነግ ገልጧል።
አቶ ቤቴ ኡርጌሳ በዳውድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ አባል እንደነበር ይታወቃል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ሚያዝያ 02 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply