ኦፌኮ እና ባልደራስ በመጪው ምርጫ የመሳተፋቸው ነገር እንደሚያሳስባቸው ገለጹ – BBC News አማርኛ

ኦፌኮ እና ባልደራስ በመጪው ምርጫ የመሳተፋቸው ነገር እንደሚያሳስባቸው ገለጹ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1187D/production/_116250817_.jpg

ኦፌኮና ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ 50 ሚሊዮን የሚደርሱ መራጮች ይሳተፋሉ ተብሎ በሚጠበቅበት ቀጣዩ ምርጫ ለመሳተፍ የፓርቲ አመራሮች መታሰር እና የአገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታ ለምርጫ የምናደርገውን ዝግጅት አስቸጋሪ ያደርገዋል ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply