ኦፌኮ ጥያቄዎቼ ካልተመለሱልን በመጪው ምርጫ አልሳተፍም አለ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ (ኦፌኮ) የጠየቃቸው ጥያቄዎች ምላሽ ካላገኙ በመጪው አገራዊ ምርጫ እንደማይሳተፍ የፓርቲውን ሊቀመንበር መረራ ጉዲናን(ፕ/ር) አስታወቁ፡፡ የፓርቲው ሊቀመንበር ባሳለፍነው ሳምነምት የጠየቋቸው ጥያቄዎች ባልተመለሱበት ሁኔታ በምርጫው እንደማይሳተፉ፣ ነገር ግን ጥያቄዎቹ ምላሽ ካገኙ በምርጫ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። የፓርቲው ሊቀመንበር…

Source: Link to the Post

Leave a Reply