ከሀሰተኛ መረጃ በመራቅ የአካባቢያቸውን ሰላም እየጠበቁ እንደሚገኙ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወጣቶች ተናገሩ።

ከሚሴ: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገርን እና ሕዝብን ለማደናገር ከሚነዙ ሀሰተኛ መረጃዎች በመራቅ የአካባቢያቸውን ሰላም እየጠበቁ እንደሚገኙ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሚገኙ ወጣቶች ወጣቶች ተናገሩ። ”እኔም ለሀገሬ ዘብ እቆማለሁ” በሚል መሪ ሀሳብ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ የወጣቶች መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የተሳተፉ ወጣቶች ለአሚኮ በሰጡት ሀሳብ ወጣቶች በማኅበራዊ ሚድያ ከሚሰራጩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply