“ከሀገር እንዳልወጣ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድቤት ተከልክያለሁ” አቶ አብረሃ ደስታ

የቀድሞው የትግራይ ክልል ግዜያዊ አስተዳደር የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ አቶ አብረሃ ደስታ ከሀገር እንዳልወጣ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተከልክያለሁ ሲሉ ገለፁ። አቶ አብረሃ ደስታ ዛሬ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው አዲስ አበባ እንደሚገኙ የገለፁ ሲሆን “ከዓመታት በፊት የታሰርኩበትና ነፃ የወጣሁበት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply