ከሀጫሉ ግድያ በኋላ በተከሰቱ ጥቃቶች ለተጎዱ ሰዎች ድጋፍ ሊደረግ ነው

የድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተፈጠሩ ግጭቶች ለተጎዱና ለተጠቁ ሰዎች ማቋቋሚያ የሚውል የኹለትነጥብ ሦስት ሚሊዮን ዶላር ለማሠራጨት የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማኅበራት ጥምረት እና (ሲሲአርዲኤ) ገንዘቡን ያሰባሰበው የሰሜን አሜሪካ የካህናት ማኅበር ማክሰኞ ጥቅምት 17/2013 በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል በተካሄደ ዝግጅት ተፈራረሙ።…

Source: Link to the Post

Leave a Reply