ከሁለት ሚሊዮን በላይ የኀብረተሰብ ክፍሎችን በአማራጭ የኃይል ምንጭ ተጠቃሚ ማድረጉን የአማራ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡

ደሴ :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ሶስት ወረዳዎች የተገነቡ የባዮጋዝ የኃይል አማራጮች በባለ ድርሻ አካላት ተጎብኝተዋል፡፡ በአማራ ክልል የኤሌክትሪክ ኃይል የማያገኙ የኀብረተሰብ ክፍሎችን አማራጭ የኃይል ምንጭ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው። በደቡብ ወሎ ዞን ጃማ፣ወረኢሉና ለገሂዳ ወረዳዎች የተገነቡ የባዮ ጋዝ ቴክኖሎጂዎች የክልልና የደቡብ ወሎ ዞን የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የአካባቢው ማኀበረሰብ በተገኙበት ተመርቀው አገልግሎት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply