ከሁለት ቀን በፊት በሚዲያችን የተለቀቀውን የዶክመንተሪ ማስታወቂያው ላይ የታዩትን እናት ለመርዳት ፈልገን አላገኘናቸውም የሚል በርካታ ጥያቄዎች በውስጥ መስመር ደርሶናል። እኛም ጥያቄያችሁን…

ከሁለት ቀን በፊት በሚዲያችን የተለቀቀውን የዶክመንተሪ ማስታወቂያው ላይ የታዩትን እናት ለመርዳት ፈልገን አላገኘናቸውም የሚል በርካታ ጥያቄዎች በውስጥ መስመር ደርሶናል። እኛም ጥያቄያችሁን በመቀበል እናታችንን ካሉበት በማፈላለግ እና ድጋፍ ለሚያደርጉ ሰዎች ያመች ዘንድ በራሳቸው በወ/ሮ ወርቄ ካሴ ስም የባንክ አካውንት ሲከፈት እናሳውቃቹሀለን ባልነው መሰረት በዛሬው ዕለት እናታችንን ወደ ባህርዳር መተው አካውንት እንዲከፈትላቸው በውጭ ሀገር የሚገኝ Zelalem የተባለ ወንድማችን አጋዥነት ተከፍቷል። የተከፈተው የአቢሲኒያ ባንክ ቁጥር 57582812 በቀጥታ ማስገባት #ወርቄ ካሴ ታከለ ብለው ማስገባት ይችላሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply