ከህግ ውጪ ሲሰሩ በነበሩ 96 ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ

ሐሙስ ሚያዚያ 13 (አዲስ ማለዳ) ባለፉት 9 ወራት በድህረ ፈቃድ ክትትል ከተደረገባቸው 912 ድርጅቶች ውስጥ 96 ድርጅቶች በህግ አግባብ እየሰሩ ባለመሆኑ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደተወሰደባቸው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስትሩ የገበያና ፋብሪካ ኢንስፔክሽን ዳይሬክተር ተከተል ጌቶ እንደተናገሩት፤ በ71ዱ የንግድ ድርጅቶች…

The post ከህግ ውጪ ሲሰሩ በነበሩ 96 ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply