ከላሊበላ – ሙጃ – ቆቦ አስፓልት መንገድ ሥራ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለበርካታ ዓመታት የማኅበረሰቡ ጥያቄ የነበረው ከላሊበላ – ሙጃ – ቆቦ አስፓልት መንገድ ሥራ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል። የመንገድ ፕሮጀክቱን የቡግና ምርጫ ጣቢያ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተወካይ ወ/ሮ ቅድስት አርዓያ በተገኙበት የመስክ ጉብኝት ተካሂዷል ፡፡ በጉብኝቱም የላስታ ወረዳ ምክትል ዋና አስተዳዳሪ ጌታቸው መልሴ እንደገለፁት የመንገዱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply