ከላሊበላ በውስጥ መስመር የተላከ …Achamyeleh Tamiru

ከላሊበላ በውስጥ መስመር የተላከ. . . “ሰላም ወንድሜ አቻሜለህ፤ ይህን መልዕክት የምጽፍልህ ከላሊባላ ከተማ ትንሽ ወጣ ብዬ ነው። የሕወሓት ተዋጊዎች ያለማንም ከልካይነት ላሊበላን የያዙት ትናንትና ከ11፡30 ጀምሮ ነው። በአሁኑ ወቅት በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ የሚገኙ ለብዙ ሺ ዘመናት የኖሩ ጥንታዊ መጽሐፍትንና ቅርሶችን እየዘረፉ ይገኛሉ። ትናንትና ማታ ከጨለመ በኋላ እኔ ወዳለሁበት ቦታ ሸሽተው የቤተክርስቲያኑ እንደነገሩኝ ተዋጊዎቹ ቅብ መጽሐፍትን፣ የብራና መጽሐፍትንና ሌሎችንም ብርቅዬ ቅርሶችን ማታ ሲያስወጡ እንዳመሹ ደም እያነቡ ነገሩኝ። እሳቸው በድብቅ ቤተ ክርስቲያኑን ለቀው ለመንግሥት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply