“ከላኳችሁ እና ከሚከፍሏችሁ ኃይሎች ይልቅ ኢትዮጵያ ትበልጣለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጫካ እና በአንዳንድ ስፍራ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ከላኳችሁ እና ከሚከፍሏችሁ ኃይሎች ይልቅ ኢትዮጵያ ትበልጣለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ። የለውጡን መንግሥት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። በሕዝባዊ መድረኩ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጫካ እና በአንዳንድ ስፍራ የሚትገኙ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply