ከልክ ያለፈ ራስን በስራ መወጠር እና መዘዙ

የንብ ትጋት ጣፋጭ ምግቧን ለማዘጋጀት ብቻ አይደለም፡፡ ከራሷም አልፎ ለሌሎችም የሚተርፍ ውጤትን ይዛ ለመምጣት እንጂ፡፡ብዙዎቻችን ከራሳችን አልፎ ለልጆች ውርስ ለማውረስ፣ ለቤተሰብ ጥሪት ለማስቀመጥ፣ ዝናን ለማትረፍና ለሌሎች ጉዳዮች ራሳችንን በስራ ክፉኛ እንወጥራለን፡፡

ለስራና ለውጤት ሲሆን በጐ ቢሆንም በአላስፈላጊ ነገሮች ሁሉ ተወጥረን የምንውል ብዙዎች ነን፡፡በአብዛኛው “በስራ ተጠምጄአለሁ” ወይም በተለመደው የእንግሊዘኛ ቋንቋ አጠቃቀም “ቢዝ ነኝ” የምንል ሰዎች ዋና ዋናዎቹን የህይወት ቅመሞች እየረሳን እንዳልሆነም ማረጋገጥ አለብን ይለናል የዛሬው የአሐዱ ንቃት መልዕክት፡፡ ክብሮም ወርቁ!!

ቀን 14/05/2013

አዘጋጅ፡ክብሮም ወርቁ!!

አሐዱ ንቃት

The post ከልክ ያለፈ ራስን በስራ መወጠር እና መዘዙ appeared first on አሐዱ ቲቪ እና ራድዮ 94.3.

Source: Link to the Post

Leave a Reply