ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከመራጩ ኅብረተሰብ በተነሱ ጉዳዮች ላይ ከአስፈፃሚ አካላት ጋር ውይይት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። ምክር ቤቱ በዓመት ሁለት ጊዜ ከመረጠው ሕዝብ ጋር ውይይት የሚያደርግ መሆኑን ጠቅሰው፤ በዚህም በየካቲት ወር ባደረገው የሕዝብ ውክልና ሥራ ከመራጩ ሕዝብ ጋር በተደረገ ውይይት የተነሱ የልማት፣ የመልካም አስተዳደር፣ የሠላም እና የኑሮ ውድነትን […]
Source: Link to the Post