ቤተሰቦቹን ያጣ ጨቅላ ህፃን፣ እራሷን ስታ ያለች ታዳጊ፣ የተገደሉ አዛውንት ሴት- እነዚህ ክስተቶች የመከላከያ ሠራዊት መቀለን ለመቆጣጠርና የትግራይ ክልል አስተዳደሪ የነበረውን ህወሓትን ለመጣል በተደረገው ውጊያ ከታዩ አደጋዎችና ሞቶች መካከል የተወሰኑት ናቸው። እነዚህ ሕዳር 19/ 2013 ዓ.ም መቀለን ለመቆጣጠር በደረሰው የከባድ መሳሪያ ጥቃት ከተረፉ ነዋሪዎችና ዶክተር የተሰሙ ታሪኮች ናቸው።
Source: Link to the Post