ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ

የትግራይ ታጣቂዎች ትጥቅ የሚፈቱበትን ዝርዝር ዕቅድ የሚሠራው የባለሞያዎች የጋራ ኮሚቴ ሽሬ ላይ እየመከረ ነው። በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሠረት ሕወሓት ትጥቅ የሚፈታበትን ዝርዝር ዕቅድ የሚያዘጋጀው የባለሞያዎች የጋራ ኮሚቴ ከትናንት ሕዳር 21 ጀምሮ ሽሬ ላይ ሥራውን ጀምሯል። ከፌዴራል መንግሥትና ከትግራይ ታጣቂዎች የተውጣጣው የባለሞያዎች የጋራ ኮሚቴ በቀጣይ ጥቂት ቀናት ሥራውን ያጠናቅቃል ተብሎ ይታመናል። ኮሚቴው የሚያወጣው ዝርዝር ዕቅድ ትጥቅ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply