ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃአሸባሪው ሕወሐት በአንድ በኩል የተለመደውን የሰው ኃይል ማዕበልን በመጠቀም የቆቦ ከተማ ከውጭ በብዙ አቅጣጫ እያጠቃ ነው።በሌላ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/BPpPVzrrPv8RUf1dOim9TBzU7v0__UeZxeDWrOZQPqOAz02V3dwdPjP30zb9coohqydlpxDgsKDO1vyjJdWxl5Prxu111zVHV0HHyDS053M4AH20-1Rmlkl5ogQG7VWXZwtKFO9X9A2M4vrJRJY4dz6S3OB-KN-ih1Ydatzfal51sd_QdYQUxgI0KoULcpj-xnQN1tePLjgv7Lnn377RspOQg3Ph2nKrVoeT55e9vBYa5pX0YovYa-9NDVy4E3mRz_z_dFzIHA8-GyAHtJUEAuV1FADynDwYrUsdEzChWYlp2OMReUG9dgDN6N5fqaKQNE8PNEvTcuN6-xfI_bl4zQ.jpg

ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ

አሸባሪው ሕወሐት በአንድ በኩል የተለመደውን የሰው ኃይል ማዕበልን በመጠቀም የቆቦ ከተማ ከውጭ በብዙ አቅጣጫ እያጠቃ ነው።

በሌላ በኩል ደግሞ በከተማ ውስጥ ሠርጎ ገቦችን በማሥረግ የሕዝቡን ደኅንነት አደጋ ውስጥ በሚያስገባ መልኩ የከተማ ውስጥ ውጊያ ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ እየፈጠረ ይገኛል።

የሕዝብን ከፍተኛ ፍጅት ለማስወገድ ሲባል የመከላከያ ኃይል የቆቦ ከተማን በመልቀቅ እና ወደ ኋላ መጥቶ ለመከላከል የሚያስችለውን ወታደራዊ ይዞታዎችን ለመያዝ ተገዷል።

አሸባሪው ኃይል የትግራይን ወጣት እየማገደ በሕዝብ ማዕበል ማጥቃቱን ካላቆመ መከላከያ ሕጋዊ ፣ ሞራላዊና ታሪካዊ ግዴታውን ለመወጣት የሚገደድ ይሆናል።

ነሃሴ 21 ቀን 2014 ዓም
አዲስ አበባ
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

Source: Link to the Post

Leave a Reply