“ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን ተሰልፈን የአካባቢያችንን ሠላም እንጠብቃለን” የጭስ ዓባይና አካባቢው ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመንግሥት ሠራተኞችና ከአርሶ አደሮች የተውጣጡ የጢስ ዓባይ እና አካባቢው ነዋሪዎች በቀጣናው ከሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት ጋር በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ኹኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት አድርገዋል። በውይይት መድረኩ ላይ በክልሉ የተከሰተው ግጭት ለማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ዳርጎናል ብለዋል ነዋሪዎች። ግጭቱ ያስከተለው ቀውስም በዓመት ሁለትና ከዚያም በላይ አምራች የነበረውን አካባቢ ከአምራችነት ተርታ እንዲወጣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply