አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ በፊት ከመከላከያ ሠራዊት ተቀንሰው የነበሩ አመራሮች እንዲመለሱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡
ወደ መከላከያ ሠራዊቱ እንዲመለሱ የተጠሩ መኮንኖችም
1. ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ
2. ሌ/ጄኔራል ዬሐንስ ገ/መስቀል
3. ሌ/ጄኔራል አበባው ታደሰ ናቸው
The post ከመከላከያ ሠራዊት ተቀንሰው የነበሩ አመራሮች እንዲመለሱ ትዕዛዝ ተላለፈ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
Source: Link to the Post