“ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ከስምንት ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረግ እየሠራን ነው” የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አስቸኳይ እርዳታ ለሚሹ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም(ዶ.ር) ገለጹ። ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም(ዶ.ር) በተለያዩ አካባቢዎች በሰው ሠራሽና የተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ በተጠናከረ መልኩ እየቀረበ መኾኑንም ገልጸዋል። የሰብአዊ ድጋፉ በየሩብ ዓመቱ እንደሚሰራጭ ጠቅሰው ከጥር እስከ መጋቢት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply