ከምስራቅ ወለጋ ዞን አማራዎች አዲስ አበባ ገብተዋል::

    ከምስራቅ ወለጋ ዞን በማንነታቸው የተፈናቀሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ አማራዎች አ ዲስ አበባ ገብተዋል፤ አስቸኳይ የሰብአዊ እርዳታ እንዲደረግላቸው ተጠይቋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 5 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ከምስራቅ ወለጋ ዞን በማንነታቸው የተፈናሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ አማራዎች በጅማ በኩል ዞረው አዲስ አበባ ገብተዋል፤ አስቸኳይ የሰብአዊ እርዳታ እንዲደረግላቸው ተጠይቋል። ከጥቅምት 25 ቀን 2014 ጀምሮ ከምስራቅ ወለጋ ዞን ቦነያ ቦሼ ወረዳ ከተፈናቀሉት በሽህዎች ከሚቆጠሩ አማራዎች መካከል 91 የሚሆኑት ህዳር 3 ቀን 2014 ዓ/ም አዲስ አበባ ገብተዋል። …

Source: Link to the Post

Leave a Reply