ከምስራቅ ወለጋ ድሬ ቀበሌ የተፈናቅለው ጊዳ ወረዳ ተጠልለው የሚገኙ አማራዎች የምንመገበው እህል በማጣት ህፃናት እየሞቱነው ሲሉ ገለፁ።            አሻራ ሚዲያ…

ከምስራቅ ወለጋ ድሬ ቀበሌ የተፈናቅለው ጊዳ ወረዳ ተጠልለው የሚገኙ አማራዎች የምንመገበው እህል በማጣት ህፃናት እየሞቱነው ሲሉ ገለፁ። አሻራ ሚዲያ…

ከምስራቅ ወለጋ ድሬ ቀበሌ የተፈናቅለው ጊዳ ወረዳ ተጠልለው የሚገኙ አማራዎች የምንመገበው እህል በማጣት ህፃናት እየሞቱነው ሲሉ ገለፁ። አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 3/2013 ዓ•ም ባህርዳር ከሁለት ቀን በፊት በዜና ሽፋናችን እንደገለፅነው በምስራቅ ወለጋ ከ65በላይ አማሮች ሲገደሉ ከ700 በላይ ሰዎች አካባቢውን ለቀው ወደ ጊዳ እና ኪራሞ ተሰደዋል። በአረመኔው የኦነግ ሽኔ ሰራዊት ሁለት ነፍሰጡር እናቶችን በመግደል ከሆዳቸው ውስጥ ልጃቸውን አውጥተው ጥለዋል።ዘጠኝ (9)የሚሊሻ አባላትን እና (18)አስራ ስምንት የኦሮሚያ ልዩሀይል አባላትን እንደገደሉ የአሻራ ሚዲያ ምንጮች ገልፀውልናል። ከ700 ተፈናቃዮች መካከል 300 የሚሆኑት በምግብ እጥረት ምክንያት ወደ ኪራሞ ለመሄድ ተገደዋልም ብለዋል የመረጃ ምንጫችን።በዛው በጊዳ ወረዳ የመከላከያ ካምፕ ውስጥ ተጠልለው የምንገኝ 400ተፈናቃዮችም ምግብ የሚያቀርብብልን በማጣታችን ህፃናት በርሀብ እያለቁ ነው መንግስት ይድረስ ልብ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዘወትር አዳዲስ መረጃ እንዲደርስዎ https://t.me/asharamedia24 በመጫን ይቀላቀሉን። ዩትዩብ፥ https://bit.ly/33XmKro ላይክ እና ሰብስክራይብ ያድርጉን

Source: Link to the Post

Leave a Reply