ከምኒልክ ሆስፒታል ተገቢውን አገልግሎት እያገኘን አይደለም ሲሉ ሕሙማን አስታወቁ

ከምኒልክ ሆስፒታል ተገቢውን አገልግሎት እያገኘን አይደለም ሲሉ ሕሙማን አስታወቁ ወደ ምኒልክ ሆስፒታል የሚያቀኑ ሕሙማን ተገቢውን የአልጋና የካርድ አገልግሎት እያገኙ ባለመሆናቸው ቅሬታቸውን ገለጹ። ቅሬታ አቅራቢ ሕሙማኑ እንደሚሉት ከሆነ፣ ‹ሪፈር› ተጽፎላቸው ሕክምና ለማግኘት ወደ ሆስፒታሉ በሚያቀኑበት ወቅት ካርድ ለማውጣት እንኳ ሦስት ቀን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply