“ከምንጊዜውም በላይ ትብብርና አንድነታችንን በማጠናከር የሀገራችንን ዘላቂ ሰላም መጠበቅ አለብን” ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከምንጊዜውም በላይ ትብብርና አንድነታችንን በማጠናከር የሀገራችንን ዘላቂ ሰላም መጠበቅ አለብን ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ተናግረዋል። በኢትዮጵያ አራተኛው ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም “ኢፍጣራች ለአንድነታችን” በሚል መሪ ሃሳብ ትላንት በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply