
ዩናይትድ ኪንግደም ሃምሳ በመቶ የሚሆነውን የሻይ ቅጠል ፍላጎቷን የምታገኘው ከኬንያ ነው። በቅርቡ ግን በእነዚህ የሻይ ቅጠል እርሻዎች ላይ በሚሰሩ ሴት ሠራተኞች ላይ የወሲብ ብዝበዛ እየተፈጸመባቸው መሆኑን ቢቢሲ በምርመራ ደርሶበታል። በዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ታዋቂ ለሆኑት የሻይ ምርቶች ሊፕተን፣ ፒጂ ቲፕስ እና ለሳይንስበሪ ሬድ ሌብል የሻይ ቅጠል የሚያቀርቡ እርሻዎች ላይ ወሲባዊ ጥቃቶች እየደረሱ መሆኑን ቢቢሲ ተመልክቷል።
Source: Link to the Post