ከምጥ በላይ የሰላም እጦት የፈተናቸው እናት!

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሳትጎርስ የምታጎርሰው፣ ሳትለብስ የምታለብሰው፣ ሳትጠጣ የምታጠጣው፤ ከራሷ በላይ ለልጆቿ የምትጨነቀው፣ ወገቧን አስራ ስትብከነከን ውላ ያለ እንቅልፍ የምታድረው እናት ፈተናዋ ብዙ ነው፡፡ ልጆቿ ሲስቁላት ትስቃለች፣ ልጆቿ በከፋቸው ጊዜ አብዝታ ትከፋለች፡፡ ሲርባቸው ትራባለች፤ በጥጋባቸው ትጠግባለች፣ በእርካታቸው ትረካለች፤ በጥማቸው ትጠማለች፣ በእርዛታቸው ትታረዛለች፡፡ በሕመማቸው ትታመማለች፡፡ በሞቱባትም ጊዜ አብዝታ ታለቅሳለች፤ ማቅም ትለብሳለች፡፡ የወለዱት ባልወለድን፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply