ከሠላም ሥምምነቱ በኋላ 36ሺህ ኩንታል እህል ወደ ትግራይ ክልል ገብቷል

https://gdb.voanews.com/09410000-0a00-0242-d319-08dad17c0f01_tv_w800_h450.jpg

የሠላም ሥምምነት ከተካሄደ ወዲህ ከ36 ሺህ ኩንታል በላይ የእርዳታ እህል ወደ ትግራይ ክልል መግባቱን የክልሉ የግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ አስታወቀ።

የቢሮው ኃላፊ ዶ/ር አትንኩት መዝገቡ የገባው እርዳታ በጣም ትንሽ መሆኑን ጠቅሰው አሁንም በፍጥነት ተጨማሪ የሰብዓዊ እርዳታ መግባት እንደሚገባው ገልፀዋል።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

Source: Link to the Post

Leave a Reply