You are currently viewing ከሰሜን ኮሪያ ጋር ግንኙነት ያላቸው መዝባሪዎች የ1.7 ቢሊዮን ዶላር ክሪፕቶ መስረቃቸው ተነገረ  – BBC News አማርኛ

ከሰሜን ኮሪያ ጋር ግንኙነት ያላቸው መዝባሪዎች የ1.7 ቢሊዮን ዶላር ክሪፕቶ መስረቃቸው ተነገረ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/fd41/live/d40aa0f0-a2da-11ed-8f65-71bfa0525ce3.jpg

በሰሜን ኮሪያ የሚደገፉ ናቸው የተባሉ የበይነ መረብ ሰርሳሪዎች (ሀከርስ) ባለፈው የፈንጆች ዓመት 1.7 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ክሪፕቶ መዝረፋቸውን በዘርፉ ላይ ትንተና የሚሰጠው ቼይናሊስት የተባለው ተቋም ገለጸ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply