ከሰሜን ወሎ ተፈናቅለው በአዲስ አበባ የሚገኙ ከአንድ ሺሕ በላይ ዜጎች ዕርዳታ እየተደረገላቸው ነው

ከአማራ ክልል ከሰሜን ወሎ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በአዲስ አበባ ለሚገኙ ከአንድ ሺሕ በላይ ዜጎች ዕርዳታ እየሰጠ መሆኑን በከተማዋ በሚኖሩ የሰሜን ወሎ ተወላጆች የተቋቋመው ኮሚቴ ለአዲስ ማለዳ ገለጸ። በሽብረተኝት የተፈረጀው ህወሓት በአማራ ክልል ባደረሰው ጥቃት ከሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply