“ከሰሞኑ በትግራይ ክልል በኩል በአማራ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የሚታየው አዝማሚያ ተገቢነት የሌለው ብቻ ሳይኾን የፕሪቶሪያውን ስምምነት የሚጥስ ነው” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ከሰሞኑ በትግራይ ክልል በኩል የተፈጸመውን ትንኮሳ በተመለከተ አንስተዋል፡፡ መንግሥት ስምምነቶቹ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሠረት እንዲተገበሩ ቁርጠኛ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ መንግሥት ከሰላም ስምምነቱ የተሻገረ ሥራ መሥራቱንም ተናግረዋል፡፡ ሰላም እንዲጸና ሁሉንም ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስታውቀዋል፡፡ ከሰሞኑ በትግራይ ክልል በኩል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply