ከሰሞኑ በጎንደር ከተማ ተከስቶ የነበረውን ግጭት አስመልክቶ የተዘጉ ሱቆች እንዲከፈቱና ወደ መደበኛ ሥራቸው እንዲመለሱ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ሥራ መግባቱ ተገለፀ

ማክሰኞ ሚያዚያ 25 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ከሰሞኑ በጎንደር ከተማ ተከስቶ የነበረውን ግጭት አስመልክቶ የተዘጉ ሱቆች እንዲከፈቱና ወደ መደበኛ ሥራቸው እንዲመለሱ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ሥራ መግባቱን የፋሲል ክፍለ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። በዛሬው ዕለት በፋሲል ክፍለ ከተማ አስተዳደር ከሦስቱም ቀበሌዎች ተደማጭነት…

The post ከሰሞኑ በጎንደር ከተማ ተከስቶ የነበረውን ግጭት አስመልክቶ የተዘጉ ሱቆች እንዲከፈቱና ወደ መደበኛ ሥራቸው እንዲመለሱ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ሥራ መግባቱ ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply