You are currently viewing ከሰሞኑ ቲክቶክን ያጥለቀለቀው ‘ዕድለኛ ሴት ነኝ’ ብሎ የማመን ዕሳቤ ሕይወትን ይለውጣል? – BBC News አማርኛ

ከሰሞኑ ቲክቶክን ያጥለቀለቀው ‘ዕድለኛ ሴት ነኝ’ ብሎ የማመን ዕሳቤ ሕይወትን ይለውጣል? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/d43f/live/02863710-95ab-11ed-9361-69d731e4fb92.png

የተጀመረው በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት መግቢያ ሰሞን ነው። ከ80 ሚሊዮን በላይ የቲክቶክ ተጠቃሚዎች አይተውታል። እናንተንም አጋጥሟችሁ ሊሆን ይችላል። ‘ዕድለኛ ነኝ፣ ሁሉም ነገር ይሳካልኛል’ እያላችሁ በመደጋገም ለራስችሁ እንድትናገሩ ያበረታታል። ከዚያም ስኬታማ እንደሆናችሁ ታምናላችሁ። ሐሳቡ #Luckygirlsyndrome በሚል ሀሽታግ ነው ቲክቶክ ላይ እየተሽከረከረ ያለው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply