
ከሰሞኑ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት አገልጋይ አባት የሆኑትን ካህን በጥፊ የመታው በግራ በኩል በቀስት የተመለከተው ግለሰብ ነው ! የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ በሰሞኑን ክስተት ብዙዎች ተሰውተዋል፣ የቤተክርስቲያንና የአባቶች ክብርም ተነክቷል። ከሁሉም ግን አንድ የቤተክርስቲያን ካህን በጥፊ የተመቱበት ክስተት ከሰው ልጅ ህሊና አይጠፋም። ስለሆነም ኦርቶዶክሳዊ አማኝ ሆነ የሌላ እምነት ተከታይ የሆናችሁ የተዋረድነው ኢትዮጵያዊ እሴት በመጥፋቱ ስለሆነ እንደ አገር ትልቅ ትልቅ ውርደት ነው። ግለሰቡን በደንብ አጣርታችሁ ለሚዲያ እና ለህግ አካለት መረጃ ስጡ። አሁን ለጊዜው ህግ ባይቀጣው እንኳን የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ተበዳይ ፍትህን የሚያገኙበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። ጎሃጽዮን አካባቢ ያላችሁ ተጨማሪ መረጃ በውስጥ አድርሱን። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post