ከሱዳን የጦር ኃይል የተሰጠ መግለጫ

ዛሬ በአንዳንድ የሳተላይት ቻናሎች እና ድረ-ገጾች በአልፋሽቃ አካባቢ በሱዳን ጦር እና  በኢትዮጵያ ወታደሮች ቤተሰቦች ላይ ከሱዳን ጦር እና ወታደራዊ ምንጮች ጋር የተገናኘ  የተሳሳተ እና አሳሳች ዜና ታይቷል።

  የሱዳን መከላከያ ሰራዊት ዛሬ በምስራቅ ድንበሩ ላይ ካለው ሁኔታ ጋር በተያያዘ ለነዚህ ቻናሎችም ሆነ ሌሎች ድረ-ገጾች ምንም አይነት መግለጫም ሆነ መረጃ  እልሰጠም ።

  ጽህፈት ቤቱ የሱዳን ወታደራዊ ሃይልን በተመለከተ   ብቸኛው  የተፈቀደለት ምንጭ መሆኑን ጠቅሶ ከዚህ ውጭ የሚመጣ  የተሳሳተ ዜና  የዜናውን ምንጭና አውጪ   በህግ እንደሚጠይቅበት አሳስቧል።

Via Sudan News Agency

The post ከሱዳን የጦር ኃይል የተሰጠ መግለጫ appeared first on Fidel Post.

Source: Link to the Post

Leave a Reply