ከሲሚንቶ ጋር ተጭኖ ወደ ከሚሴ ከተማ ሊገባ የነበረ የነፍስ ወከፍና የቡድን የጦር መሣሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መነሻውን ከመቀሌ በማድረግ ከሲሚንቶ ጋር ተጭኖ ወደ አማራ ክልል ከሚሴ ከተማ ሊገባ የነበረው የነፍስ ወከፍ እና የቡድን የጦር መሣሪያ በሠራዊቱ በቁጥጥር ሥር ውሏል። በሰሌዳ ቁጥር አማ 17744 ኤፍ ኤስ አር ተሽከርካሪ በድብቅ የተጫነው ሕገ ወጥ የቡድን እና የነፍስ ወከፍ የጦር መሣሪያ በኅብረተሰቡ ጥቆማ ደጋን ከተማ ላይ ከነአሽከርካሪው እና ረዳቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply