“ከሲንጋፖር ጋር የተደረገው የዲፕሎማሲ ግንኙነት ከኢትዮጵያ ጋር ተባብሮ ለመሥራት ፈቃደኝነት የታየበት ነው” አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አጽቀሥላሴ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ልዑካቸው ከሲንጋፖር ጋር እያደረጉት ያለውን ውይይት በተመለከተ ማብራሪ ሰጥተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው የኢትዮጵያ እና የሲንጋፖር ግንኙነት ዘመን ተሻጋሪ እና ታሪካዊ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ የሲንጋፖር መሥራች አባት የሚባሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ እ.ኤ.አ 1964 ኢትዮጵያን ጎብኝተው እንደነበር አስታውሰዋል፡፡ የሲንጋፖር አባት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply