ከሳምንታት በፊት ከእስራኤል እስር ቤት ያመለጡት ሁሉም ፍልስጥኤማውያን ተያዙ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/0ADC/production/_120408720_mediaitem120408719.jpg

ከሁለት ሳምንት በፊት ከእስራኤል እስር ቤት ያመለጡትና የተቀሩት ሁለት ፍልስጥኤማውያን እስረኞች መያዛቸውን እስራኤል አስታወቀች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply