“ከሳጥኑ እንውጣ” – አሮጌው የፖለቲካ ካፖርት ይውለቅ

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነፍሳቸው በሰላም ትረፍና ዕውቁ ኢትዮጵያዊ የሥነ ጽሑፍ ሰው ፀጋየ ገብረመድኅን “ሞክረናቸው ካልተሳኩት በርካታ ጉዳዮች ይልቅ፤ ፍጹም ያልሞከርናቸው ትንሽ ነገሮች ይበልጥ ያስቆጩናል” ይሉ ነበር፡፡ እውነት ነው! የሰው ልጅ በባሕሪው ጥሮ እና ግሮ ካልተሳኩለት አያሌ የመለወጥ ሙከራዎቹ ይልቅ፤ በዋዛ እና በፈዛዛ፣ በስንፈት እና በፍርሃት፣ በአጉል ስሜት እና አርቆ ባለማየት ጭራሽ ሳይፈትሻቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply