You are currently viewing ከሽልማቱ በኋላ መአዛ መሀመድ የተናገረችው.. “…ድርሻህ ነው ተብሎ የተሰጠውን ክልል ጨምሮ በኦሮሚያ እና በቤንሻንጉል ማህፀናቸው ተቀዶ ፅንሳቸው ለሚጣለውና በጅምላ ተጨፍጭፈው በዶዘር ለሚ…

ከሽልማቱ በኋላ መአዛ መሀመድ የተናገረችው.. “…ድርሻህ ነው ተብሎ የተሰጠውን ክልል ጨምሮ በኦሮሚያ እና በቤንሻንጉል ማህፀናቸው ተቀዶ ፅንሳቸው ለሚጣለውና በጅምላ ተጨፍጭፈው በዶዘር ለሚ…

ከሽልማቱ በኋላ መአዛ መሀመድ የተናገረችው.. “…ድርሻህ ነው ተብሎ የተሰጠውን ክልል ጨምሮ በኦሮሚያ እና በቤንሻንጉል ማህፀናቸው ተቀዶ ፅንሳቸው ለሚጣለውና በጅምላ ተጨፍጭፈው በዶዘር ለሚቀበሩት አማራ እናቶቼና እህቶቼ ብዙም ትርጉም ባይኖረውም ጉዳያቸውን የዓለም መሪዎች ፊት አድርሰናል። የዓለም መሪዎች ሌት ከቀን ለሚምሉበት ለሰብዓዊነት መርህ ዋጋ ሰጥተው ይህ ሁሉ ግፍ ከሚፈፀምበት አማራ ጎን ይቆማሉ ወይስ ዲፕሎማሲያቸው እንዳይበላሽባቸው ከገዥው ኦህዴድና ከጠ/ሚ አብይ አህመድ ጎን ይቆማሉ? የሚለውን ወደ ፊት እናየዋለን።” ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ አክብሮቴን ለመግልፅ ቃላት የለኝም። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።… ትግሉ ይቀጥላል! Happy women’s day

Source: Link to the Post

Leave a Reply