ከቀኖናና ከህግ ውጪ በተደረገው ሲመት ከተሾሙት መካከል አባ ጸጋዘአብ አዱኛ ቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት ተገኝተው ለብፁዕ አቡነ ዶ/ር  ጴጥሮስ የይቅርታ ደብዳቤ አስገብተዋል።

ሰበር ዜና +++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ ከቀኖናና ከህግ ውጪ በተደረገው ሲመት ከተሾሙት መካከል አባ ጸጋዘአብ አዱኛ በዚህ ሰዓት ቤተክርስቲያንን ይቅርታ ለመጠየቅ ቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት ተገኝተው ለብፁዕ አቡነ ዶ/ር  ጴጥሮስ የይቅርታ ደብዳቤ አስገብተዋል። በደብዳቤአቸውም ያሳደገቻቸውን፣ያስተማረቻቸውንና ለዚህ ክብር ያበቃቻቸውን ቤተክርስቲያን ማሳዘናቸውን ገልጸው ቅዱስ ሲኖዶስ ይቅርታ እንዲያደርግላቸው ጠይቀዋል !  

Source: Link to the Post

Leave a Reply