ከቃል በላይ ተግባር ይናፈቃል፡፡

“አካባቢው የወያኔ የትግል መናኽሪያ ነበር። ነገር ግን ውለታው በመልካም አልተመለሰለትም። ለብዙ ዘመናት በጤና መሰረተ ልማት የተጎዳ በመሆኑ ብዙ ህዝብ እየሞተበት ያለ ወረዳ ነው። አሁንም የኛ የመጀመሪያው ጥያቄ ሆስፒታል ይገንባልን ነው፤ ጤናው የተጠበቀ ማህበረሰብ ሲኖር ነው ሌሎች የልማት ተግባራት የሚከናወኑት። ይህን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ2008 ዓ.ም በመጡበት ወቅት ቅድሚያ የሚያስፈልገን ሆስፒታል መሆኑን ነግረናቸው መፍትሄ ያገኛል ብለውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply