ከቅርጫት ኳስ ኮከብነት ወደ ቢሊየነርነት፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞው የቅርጫት ኳስ ኮከብ ማጂክ ጆንሰን የፎርብስ መጽሔት ያላቸው ሀብት የቢሊየነርነት ደረጃ ላይ እንዳስቀመጣቸው አስነብቧል፡፡ መጽሔቱ የጆንሰንን የሀብት መጠን 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን አስታውቋል። ጆንሰን በተለያዩ የስፖርት ክለቦች ውስጥ የባለቤትነት ድርሻ እንዳለው ያተተው ቢቢሲ በተለያዩ ኩባንያዎች ውስጥም መዋለ ንዋዩን እያፈሰሰ የሚገኝ ባለሀብት መኾኑን አስታውሷል፡፡ በሕይወት የኢንሹራንስ ኩባንያ ውስጥም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply