ከቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርቶች 91.46 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ

በጥቅምት ወር ውስጥ ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርቶች 91.46 ሚሊዮን ዶላር እንደተገኘ ተገልጿል። ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ገቢው የ44.41 ሚሊዮን ዶላር እና የ94.39 በመቶ ጭማሪ እንዳስመዘገበ ነው የተነገረው። በዚህም በ2014 በጄት ዓመት ጥቅምት ወር 22,444.06…

Source: Link to the Post

Leave a Reply