ከባህርዳር ላሊበላ በእግራቸው  የተጓዙ 12 ቀናት በፈጀ ጉዞ  ላሊበላ ገብተዋል፡፡ (አሻራ ታህሳስ 26፣ 2013ዓ.ም) ተጓዦች የአባቶችን የወትሮ ቆራጥነት ማሳየት፣ ፍቅር እና አንድነትን መ…

ከባህርዳር ላሊበላ በእግራቸው የተጓዙ 12 ቀናት በፈጀ ጉዞ ላሊበላ ገብተዋል፡፡ (አሻራ ታህሳስ 26፣ 2013ዓ.ም) ተጓዦች የአባቶችን የወትሮ ቆራጥነት ማሳየት፣ ፍቅር እና አንድነትን መ…

ከባህርዳር ላሊበላ በእግራቸው የተጓዙ 12 ቀናት በፈጀ ጉዞ ላሊበላ ገብተዋል፡፡ (አሻራ ታህሳስ 26፣ 2013ዓ.ም) ተጓዦች የአባቶችን የወትሮ ቆራጥነት ማሳየት፣ ፍቅር እና አንድነትን መስበክ፣ አወንታዊ መነሳሳትን መፍጠርን ያለመ ነው፡፡… ከባህርዳር ላሊበላ ከ310 ኪሜ በላይ ርቀት ሲኖረው በእግር 12 ቀናትን ወስዷል፡፡ ተጓዦችን የላሊበላ ወጣቶች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡በአባቶቻቸው ወግ እና ማረግ መሰረትም እግራቸውን አጥበው ተቀብለዋቸዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply