ከባህርዳር- ላሊበላ 310 ኪሜ በእግር የመጓዝ መርሃግብር ተጀመረ፡፡  (አሻራ ታህሳስ 18፣ 2013 ዓ.ም) ጉዞው 13 ቀናትን እንደሚወስድ የሚጠበቅ የጉዞው አስተባባሪ አርቲስት ከፍያለው እ…

ከባህርዳር- ላሊበላ 310 ኪሜ በእግር የመጓዝ መርሃግብር ተጀመረ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 18፣ 2013 ዓ.ም) ጉዞው 13 ቀናትን እንደሚወስድ የሚጠበቅ የጉዞው አስተባባሪ አርቲስት ከፍያለው እ…

ከባህርዳር- ላሊበላ 310 ኪሜ በእግር የመጓዝ መርሃግብር ተጀመረ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 18፣ 2013 ዓ.ም) ጉዞው 13 ቀናትን እንደሚወስድ የሚጠበቅ የጉዞው አስተባባሪ አርቲስት ከፍያለው እሸቴ ነው፡፡ በጉዞው ለመጀመሪያ ጊዜ 5 ተጓዦች የሚሳተፉ ሲሆን፣ ሶስቱ አጋምሰው በመኪና ላሊበላ ይደርሳሉ፡፡ ሁለቱ በቀጥታ በእግር ላሊበላ ታህሳስ 28 የሚደርሱ ይሆናል፡፡… በቀደመው ዘመን አባቶች ከኢትዮጵያ በቀጥታ ኢየሩሳሌም ( እስራኤል) በእግር ለመንፈሳዊ ጉዞ ስድስት ወር ተጉዘው ይገቡ ነበር፡፡ ንጉስ ላሊበላ ይሄን ሀቅ ቀይረው ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደበትን ቀን በዳግማዊ ኢየሩሳሌም በሮሃ -ላሊበላ አንፀዋል፡፡ ይሄን ፈለክ ተከትሎም ከ13ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ የገና በዓል በላሊበላ በድምቀት ይከበራል፡፡ ይህን በማሰብ ከባህርዳር ላሊበላ ልክ ከአዲስ አበባ አድዋ እንደሚደረገው ጉዞ ተጀምሯል፡፡ የጉዞውን ሁኔታ በተመለከተ አሻራ ሙሉ ዝግጅት ይኖረዋል፡፡ አሻራን ይከታተሉ፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply