ከባህርዳር ወደ  ላሊበላ በእግር 310 ኪሎሜትር የተጓዙ  የላሊበላ ተጓዞች ዛሬ ላስታ እንደሚገቡ ይጠበቃል፡፡ ( አሻራ ታህሳስ 26፣ 2013ዓ.ም)  ከ12 ቀን በፊት ከባህርዳር የተጀመረው…

ከባህርዳር ወደ ላሊበላ በእግር 310 ኪሎሜትር የተጓዙ የላሊበላ ተጓዞች ዛሬ ላስታ እንደሚገቡ ይጠበቃል፡፡ ( አሻራ ታህሳስ 26፣ 2013ዓ.ም) ከ12 ቀን በፊት ከባህርዳር የተጀመረው…

ከባህርዳር ወደ ላሊበላ በእግር 310 ኪሎሜትር የተጓዙ የላሊበላ ተጓዞች ዛሬ ላስታ እንደሚገቡ ይጠበቃል፡፡ ( አሻራ ታህሳስ 26፣ 2013ዓ.ም) ከ12 ቀን በፊት ከባህርዳር የተጀመረው የእግር ጉዞ ዛሬ ላይ ላሊበላ ለመድረስ ከ30 ኪሜ በታች ቀርቷቸዋል፡፡ አቅማችን ከፈቀደ ላሊበላ ዛሬ እንገባለን ያሉ ሲሆን፣ የላሊበላ ወጣቶችም አቀባበል ለማድረግ ተዘጋጅተዋል፡፡… ከአዲስ አበባ አድዋ ወራት የዘለቀ ከ አንድ ሺ ኪሜ በላይ ጉዞ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ጉዞው የአባቶችን ጥረት የሚያሳይ ነውም ተብሏል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply