“ከባለፈው የምርት ዘመን በ24 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ብልጫ ለማስመዝገብ እየተሠራ ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምርታማነት እድገት ማነቆ በኾኑ ጉዳዮች ላይ ትኩረት መደረጉን በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ገልጸዋል። የ2016/17 የመኸር ምርት ዘመን የሰብል ልማት ፓኬጅ የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጥቷል። በክልሉ በ2016/17 የምርት ዘመን ከ5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በላይ በማልማት 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply