ከባሕር ዳር ጢስ ዓባይ የአስፓልት መንገድ ግንባታን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው ተባለ።

ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አሥተባባሪ ዶክተር ሰማ ጥሩነህ፣ የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች ከባሕር ዳር ጢስ ዓባይ የአስፓልት መንገድ ግንባታን እየጎበኙ ነው። የአስፓልት መንገድ ግንባታውን በተያዘለት ጊዜ በፍጥነት ለማጠናቀቅ ከሦስተኛ ወገን ነጻ የማድረጉ ሂደት ለሌሎች የመንገድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply